Loading...
23 01, 2021

የተደረሱ ወሳኝ ምዕራፎች

2021-02-15T17:43:11+03:00Categories: ምክክር|0 Comments

የ2023/24 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ስትራቴጂክ ሁለገብ ትራንስፖርት ልማት ዕቅድ ፕሮጀክት (SCTDP) ምዕራፍ አንድ የመጨረሻ ውጤት በውጭ አገር አማካሪዎች እና በኢትዮጵያ የትራንስፖርት ባለሙያዎች ቡድን . . .

11 02, 2020

የመነሻ-መድረሻ ዳሰሳ ጥናቶች

2020-02-11T03:53:57+03:00Categories: ምክክር|0 Comments

የከተማዋን ስትራቴጂካዊ አጠቃላይ የትራንስፖርት ልማት ዕቅድ ለማሳደግ በአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ከተሾመ በኋላ አማካሪው አሁን በአዲስ አበባ መንገድ አውታር ውስጥ በተመረጡ 12 ቦታዎች ላይ የመነሻ-መድረሻ ጥናቶች እያከናወነ ይገኛል፡፡ የመነሻ-መድረሻ ጥናቶች የሚካሄዱት ከአዲስአበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፣ ከፖሊስ ኮሚሽን እና ከትራፊክ [...]

15 11, 2019

በአዲስ አበባ ትራንስፖርት ማስተር ፕላን የ2022/23 ራዕይ

2020-01-29T17:09:16+03:00Categories: ምክክር|0 Comments

አዲስ አበባ በዘንድሮው አመት 2011/12 ካላት የ4.6 ሚሊዮን የህዝብ ብዛት በ2022/23 ወደ 7.3 ሚሊዮን እንደሚደርስ የተገመተ በመሆኑ ከተማዋ ዘላቂ የከተማ ትራንስፖርት አውታር ለመዘርጋት የሚያስችላት እቅድ ለማቀድ እና መዋእለ ነዋይ ለማፍሰስ የምትችልበት ደረጃ ላይ ነች፡፡

15 10, 2019

ከሰኔ 19 – 20 የተካሄዱ አውደ ጥናቶች

2019-12-14T01:27:08+03:00Categories: አውደ ጥናቶች|0 Comments

የኤስሲቲዲፒ ቡድን ከአዲስ አበባ ከመንገድ ትራፊክ፣ ከህዝብ ትራንስፖርት እና ከጭነት ትራንስፖርት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ወቅታዊ ጠንካራ ጎኖች፣ ደካማ ጎኖች፣ ዕድሎች እና ስጋቶች እንደመገንዘቢያ አንድ ክፍል በሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ባለ ድርሻ አካላትን የሚያሳትፉ ሁለት አውደ ጥናቶችን አዘጋጅቷል፡፡

30 09, 2019

የፕሮጀክቱ ዘዴ

2019-12-14T01:24:47+03:00Categories: ምክክር|0 Comments

የዕቅድ ዝግጅት ተለዋዋጭነት ያለው ሂደት ነው፡፡ የመጨረሻውን የዕቅድ ዝግጅት ማሳካት የተለያዩ እና ተጣማሪ ታሳቢዎችን ከግምት ውስጥ ያስገባ መሆን ያለበት ሲሆን ይህም በፖለቲካ ታሳቢዎች፣ የተለያዩ የባለ ድርሻ አካላት ፍላጎቶች እንዲሁም መጠነ ሰፊ የእቅድ አላማዎች እና ግቦች መካከል ምጣኔ መፍጠርን ይጠይቃል፡፡

ድረ ገፃችን አገልግሎቱን የተቀላጠፈ ለማድረግ የኮምፒውተሮን አሳሽ ኩኪስ እና የሶስተኛ ወገን አገልግሎት እንዲጠቀም ይስማሙ።
ተጨማሪ ለማወቅ፤ እባክዎ የድረ ገፃችንን ግላዊ መመሪያ ይመልከቱ።
እስማማለው