የፕሮጀክቱ ዘዴ

2019-12-14T01:24:47+03:00Categories: ምክክር|0 አስተያየት

የዕቅድ ዝግጅት ተለዋዋጭነት ያለው ሂደት ነው፡፡ የመጨረሻውን የዕቅድ ዝግጅት ማሳካት የተለያዩ እና ተጣማሪ ታሳቢዎችን ከግምት ውስጥ ያስገባ መሆን ያለበት ሲሆን ይህም በፖለቲካ ታሳቢዎች፣ የተለያዩ የባለ ድርሻ አካላት ፍላጎቶች እንዲሁም መጠነ ሰፊ የእቅድ አላማዎች እና ግቦች መካከል ምጣኔ መፍጠርን ይጠይቃል፡፡