በአዲስ አበባ ትራንስፖርት ማስተር ፕላን የ2022/23 ራዕይ

2020-01-29T17:09:16+03:00Categories: ምክክር|0 አስተያየት

አዲስ አበባ በዘንድሮው አመት 2011/12 ካላት የ4.6 ሚሊዮን የህዝብ ብዛት በ2022/23 ወደ 7.3 ሚሊዮን እንደሚደርስ የተገመተ በመሆኑ ከተማዋ ዘላቂ የከተማ ትራንስፖርት አውታር ለመዘርጋት የሚያስችላት እቅድ ለማቀድ እና መዋእለ ነዋይ ለማፍሰስ የምትችልበት ደረጃ ላይ ነች፡፡